Publisher's Synopsis
ይህ መጽሕፍ በኦርቶዶክሳዊት ክርስትና ላይ ምን አይነት ግልጽና ስውር ጦርነት እንድሚካሄድ የሚግልጽ ነው። የጦርነቱ ጥንስስ እና አጀማመሩን፣ አሁን ያለበትን ደረጃ፣ የጥላቻው መንሰኤ የሆኑ ቁልፍ ሰባዊ ፍልስፍናዎችን ከጥንት መሠረታቸው ይገላልጣል።
ክርስቲያን ወላጆች፣ መምህራን፣ የአግር ፖሊሲ አውጭዎች፣ የመደበኛና መደብኛ ያልሆኑ የትምህርት ይዘቶችን የሚወስኑ አካላት ሁሉ ደጋግመው ሊያነቡት የሚገባ ጠቃሚ መጽሐፍ ነው።